44 ዓመታት በልማት የደመቀ ጉዞ

ሽግግር ቁጥር 11 ሚያዝያ 2007 ዓ.ም በወጣው ዕትሙ ከብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

ለሽግግር መጽሔት የተሰጠ ምላሽ፡-

1) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማትና የክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚሽኑ የተቋቋመበት ዋና ምክንያት ምን ነበር?

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በ1964 ዓ/ም ተቋቋመ፡፡ የተቋቋመበት ዋና ዓላማም ወጣቶች

Response to Migrant Crisis

This is intended to bring to the attention of international, national institutions, and individuals regarding the current migrant crisis affecting thousands of citizens across Africa, Asia and the middle East, and calls for argent response to attend social, economic and psychological needs of migrants, whose lives are under constant danger and harassment due to illegal forced migration by means of persuasions and false promises.

አማን ተንሥአ እግዚአብሔር

ጌታ በእውነት ተነሥቷል

The Lord is risen in deed ሉቃ ፳፬፥፴፫ / Luke 24-34


ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና በሕይወት ለ፳፻፯ ዓ.ም
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ፡፡

‹‹ኦ አቡነ ዮም ፍስሓ ኮነት ለነ››

አባታችን ሆይ ዛሬ ለእኛ ደስታ ሆነችልን!

ደዌ ነፍስ፣ ደዌ ሥጋ፣ ሞተ ሥጋ፣ ሞተ ነፍስ፣ ጠፋ። መቃብር ተዘጋ፣ ሞት ድል ተነሣ፣ መበስበስ ቀረ፣ሐዘን ተሻረ፣መከራ ተዘነጋ፣ የሕይወት መገኛ መንግሥተ ሰማያት ተገለጠ።

የልማትና ክርስቲያናዊ ተራዶኦ ኮሚሽንና የቻይናው ቸን ዩን ድርጅት በልማት ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ለሚያከናውናቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች ለማጠናከርና በተለይም ለወደፊት ያቀዳቸውን ሥራዎች ለማሳካት እንዲችል አግባብነት ካላቸው አጋር ድርጅቶች ጋር የጋራ ስምምነት በማድረግ የልማት ሥራዎችን ያከናውናል፡፡

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

የጥምቀት በዓል ባሕረ ጥምቀት ታሪካዊ አመጣጥ

ለጥምቀት በዓል ባሕረ ጥምቀት ታሪካዊ አመጣጥ መነሻ የሚሆነን በዋነኝነት የክርስቶስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄድ ሆኖ ቅድመ በዓል ኤጲፋንያ (ከመገለጥ በዓል በፊት) እስራኤላውያን በብሉይ ኪዳን ወንዝ ወርደው፣ ዣንጥላ አስጥለው፣ ዳስ ሠርተው የመልካም ዛፍ ፍሬና የለመለመ ቅርንጫፍ ወስደው እያንዳንዱ አቅሙ የሚፈቅድለትን ስጦታ እየሰጠ በዓለ መጸለትን (የዳስ በዓልን) እግዚአብሔር ወደ መረጠው ስፍራ በመሄድ “አባቶቻችንን ባህር ከፍለህ ደመና ጋርደህ ያሻገርካቸው” አምላክ አንተ ነህ በማለት የተቀደሰ ጉባዔ በማድረግ በዓሉን ያከብሩ ነበር፡፡ ዘሌ 23፡1-49 ዘጸ 23፡14፣ ዘዳ 16፡16

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ወልድ በሥጋ ተገለጠ

ቅድመ ዓለም የነበረ፣ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አምላካችን እግዚአብሔር ሰውን ከመሬት አፈር በእጁ የሠራው፣ በአርኣያውና በምሳሌው የፈጠረውም እርሱ ነው፡፡ (ዘፍ 1፡26)፡፡ እግዚአብሔር በአርዓያውና በአምሳያው የፈጠረውን ሰውም ከሌሎቹ ፍጥረታት በጸጋ አክብሮ በአእምሮ አልቆ በገነት እንደኖር አደረገው፡፡

ሁኖም የመጀመሪያው ሰው በምክረ ከይሲ ከፈጣሪው ትዕዛዝ በመውጣቱ ከተያዘበት ሞትና መርገም ወሰን በሌለው ቸርነቱና ፍቅሩ ያድነው ዘንድ በአርኣያውና በምሳሌው ሰውን የፈጠረ አምላክ ሰው ሆነ፡፡ (ዮሐ 1፡14) ስለ እግዚአብሔር ወንድ ሰው መሆንና መገለጽ የብሉያትም ሆኑ የሐዲሳት መጻሕፍት በሰፊው ይስገነዝባሉ፡፡

ወንጌል ለልማት ሐዋርያዊ ጉዞ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው፡፡

ተሸሽሎና ለሁለተኛ ጊዜ ተዘጋጆቶ የተመረቀውን ወንጌል ለልማት የተሰኘውን መጽሐፍ መሠረት በማድረግ ለአራት ቀን የተዘጋጀው የሐዋርያዊ ተልዕኮ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ አድባራትና ገዳማት በተሳካ ሁኔታ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ ወንጌል ለልማት በቤተ ክርስቲያኗ ሊቃውንትና የጤና ባለሙያዎች ተዘጋጅቶ ሥራ ላይ የዋለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማኅበራዊ ችግሮች ሲከሰቱ

Contact Us

Tel. +251111553566/ +251111563033
Fax: +251111551455
P.O. Box: 503 Addis Ababa, Ethiopia
E-mail: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it., This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Web site: www.eotcdicac.org