የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከልማት ኮሚሽኑ ጋር ለመሥራት የሚያስችል የጋራ ውይይት ማካሔዱን የማኔጅመንጽ አባለት ገለጹ

የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር የልማት ሥራዎችን ለማከናዎን የሚያስችል ስብሰባ በመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ አካደ፡፡

የሴት ልጅ ግርዛትን በቤተ ክርስቲያኗ አስተምህሮ ጨርሶ ለማስቆም ሥልጠና ተሰጠ

የሴት ልጅ ግርዛትና ጾታዊ ጥቃት ጨርሶ እስኪወገድ ድረስ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች አይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠርያ መምሪያ አስታወቀ፡፡ “የሴት ልጅ ግርዛትንና ጾታዊ ጥቃትን የሚፈጽም ወይም ሲፈጸም ዝም ብሎ የተመለከተም የእናት ፍቅር አለኝ ብሎ ሊናገር አይችል! በሚል  የመክፈቻ ንግግር የተጀመረው ሥልጠና የተሳታፊዎችን ስሜት በእጅጉ የቀሰቀሰ መሆኑን የመምሪያው ሓላፊ ቀሲስ ሳምሶን በቀለ ገለጹ፡፡ 

የእናቶችን ጤንነት ለማረጋገጥና የሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የተካሄደው ሥልጠና ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተገለጸ

 

የሚሉትና ሌሎች በርካታ ልብ የሚነኩ ቃላት እየተነሱ ስለእናት ብዙ ተብሏል፡፡ ለሰው ልጆች መሠረት፣ ለትውልድ ሁሉ መቀጠልና ለቤተሰብ ሕልውና ትልቁን ድርሻ የያዘችው እናት ናት፡፡

ከሚሌኔየሙ ግቦች አንዱና ዋነኛው የሆነውን የእናቶችንና የሕፃናታን ሞት ለመቀነስ የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ተደጋጋሚ ሥልጠናዎች ተሰጥተዋል፤ ዐውደ ጥናቶችም ተካሒደዋል፡፡

የአካል ጉዳተኞች፤ወላጆቻቸውን በኤድስ ምክያት በሞት ያጡ ሕጻናት ቤተሰቦች እና ጧሪ የሌላቸው አረጋውያን በዘመናዊ የሽመና ሙያ ተመረቁ


በያዝነው ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ከአሶሳ ሀ/ስብከት ጋር በመተባበር ከብርቲሽ ካውንስል ባገኘችው የገንዘብ ድጋፍ በCSSP ፕሮጀክት በአሶሳና በካማሼ ወረዳዎች 40 ለሚደርሱ የኅብረተስበ ክፍሎች
(አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያን እና በኤድስ ምክንያት  ወላጅ አጥ ለሆኑ ሕጻናት) ወርኀዊ የምግብ ድጋፍና 20 ለሚደርሱ ሰዎች የሽመና ሙያ ሥልጠና በመስጠት ራሳቸውን ለማስቻል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገች

Contact Us

Tel. +251111553566/ +251111563033
Fax: +251111551455
P.O. Box: 503 Addis Ababa, Ethiopia
E-mail: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it., This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Web site: www.eotcdicac.org