የልማት ኮሚሽኑ “የጤና ልማት” የምክክር ጉባኤ በውጤት ተደመደመ

{flv}dicacav{/flv}የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ኤች አይ ቪ/ ኤድስን ለመከላከልና ጤናማ ዜጋን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት የሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል የተቀናጀ ርብርብ ወሳኝ መሆኑን በመገንዘብ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ጉዳዩ የጤና ተቋማትና የተወሰኑ ባለድርሻ አካላት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኅብረተሰብ ኃላፊነት በመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንግሥት ያወጣውን የጤናና የልማት ፖሊሲ ተቀብላ እንዲተገበር የበኩሏን ጥረት በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡

Contact Us

Tel. +251111553566/ +251111563033
Fax: +251111551455
P.O. Box: 503 Addis Ababa, Ethiopia
E-mail: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it., This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
Web site: www.eotcdicac.org