Today is a dark day for EOC-DICAC
✍️ʻʻእነሆ ታላቅ የምሥራች እነግራችኋላሁ፤ እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል'' ሉቃ 2፥ 10
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፡፡ መዝ. ፷፬÷፲፩በሀገር ውስጥና በውጩ ዓለማት የምትኖሩ ክቡራንና ክቡራት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያት በሙሉ በቸርነቱ ዓመትን የሚያቀናጅ ልዑል ባሕርይ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ፳፻፲፪ ዓ.ም ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ዜናዊ ፳፻፲፫ ዓ.ም በሰላም፤ በሕይወት በጤና አደረሳችሁ!
"በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚሐብኤር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ" ፊሊጵ 4፡4
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሊቀጳጳስ ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል እና የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ይልቃል ሽፈራው
በአገሪቱ ላይ በጤና በደን ልማት ፣ሠላም፣ትምህርት፣ግብርና ሌሎች ዘርፈ ብዙ የመሠረተ ልማት መርሐ ግብሮች ላይ ከግማሽ ምእት ዓመት በላይ አጥጋቢ የልማት ሥራ ላይ ተሳትፎ ያለው ትልቅ ተቋም ነው፡፡
ዓለም ከተፈጠረ ዘመን ከተቆጠረ የሰው ልጅ በዘመናት መካከል በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ አልፎል እያለፈም ይገኛል፡፡ ፈተናዎቹ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ሲኾኑ መልካቸውን እየቀያየሩ የሰው ልጅ ሕይወትን ዋጋ እያስከፈሉት ይገኛሉ፡፡
ትንሣኤ ማለት ከሞተ ሥጋ በኋላ እንደገና እንደቀድሞው በሥጋ ለመኖር በሥጋ እና በነፍስ ተዋሕዶ መነሣት ማለት ነው::
የሆሣዕና በዓል የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተገኙበት፣ በብፁዕ አቡነ ሳሙኤል የክርስቲያናዊ ልማትና ተራድኦ ኮሚሽን የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ መሪነት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ይገኛል።
በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፡፡ እግዚአብሔር መስክሮለት የመጣ ጌታ የባሕርይ አምላክ ነው፡፡ “ባክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር” በእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ እግዚአብሔር እግዚህ አስተርአየ ለነ፡፡ በምልአት ያለ እግዚአብሔር በረድኤት በሥጋ ተገለጠ፡፡