Ethiopian Orthodox church asked to be known National Prayer ProclamationThe Chief Writer of st. Sinodos, the chief writer of abune Joseph, said that he should be removed from our country for three or seven daysየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከሀገራችን እንዲወገድ ሁሉም በየእምነቱ ለሦስት ወይም ለሰባት ቀናት እቤቱ ሆኖ የእንዲጸልይ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና በሕይወት አደረሳችሁ!!ʻʻእነሆ ታላቅ የምሥራቸ እነግራችኋላሁ፤ እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል'' ሉቃ 2፥ 10በከብቶች በረት ከድንግል ማርያም የተወለደው እርሱ አምላክ ነው። እርሱ በነቢያት የተነገረው ትንቢት ለመፈጸም የሰውን ልጅ ለማዳን የዘመኑ ፍጻሜ ሲደርስ ተወለደ ገላ. 4፥4
ዶክተር አግደው ረዴ አግደው ከእናታቸው ከወይዘሮ ጎጃም ላንቺ አፍራሽ እና ከአባታቸው ከልጅ ረዴ አግደው በጎጃም ክፍለ ሀገር በደጀን ወረዳ በደጀን ጊዮርጊስ ልጥጥ በምትባል ልዬ መንደር ህዳር 24 ቀን 1932 ዓ.ም ተወለዱ፡፡
It is very sad news to bring to all friends, family and partners of EOC-DICAC, that Dr.Agedew Redie, commissioner of the EOC-DICAC passed away yesterday evening.
Zemen bank has proved its keen partnership to EOC-DICAC by providing 5004 exercise books to EOC-DICAC